እውነት የሙሴ ጽላት ሀገራችን ነው ያለው?

የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ የሙሴ ጽላት እኔ ጋር አለ ወደ ኢትዮጵያም የገባው በንጉሱ ሰለሞን ጊዜ ነው ብላ ታስተምራለች መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ከሰለሞን በኋላ 16ኛ ንጉስ በሆነው በኢዮስያስ ዘመነ-መንግስት ታቦቱ እዛው እስራኤል ውስጥ መኖሩን በመፅሐፈ ዜና መዋዕል ላይ ተዘግቧል፦ ዜና መዋዕል ካልዕ 35፥3 እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለእግዚአብሔርም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ፦ ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ…

ጋብቻና ክርስትና

እግዚአብሄር በብሉይ ኪዳን ሲናገር “ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዋት” ይላል። ይህ ትዕዛዝ የሰው ልጅን ከማብዛት አላማ ጋር የተሳሰረ ነው። በቃሉ ውስጥ የጋብቻን አስፈላጊነት እናስተውላለን። ሰው ምድርን የሚሞላት በአምላክ ቡራኬ ውስጥ ባለ ስርአት ውስጥ ነውና ጋብቻ መልካም ነገር ነው። ጻውሎስ በመልዕክቱ ደግሞ እንዲህ ይላል፦ ” ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው።”(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች…

ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ..?!

“፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ #ክፉውን_አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ #ሁለተኛውን ደግሞ #አዙርለት፤” (የማቴዎስ ወንጌል 5: 39) .. ይህች አለም በአብዛኛው ሰላም ፈላጊ በሆኑ ግለሰቦች የተሞላች ቢሆንም በተቃራኒው ግን ሰላም በማይጥማቸው አረመኔዎችም ተሞልታለች። ቀኝ በጥፊ ለሚማታ ወንበዴ ግራ ጉንጭንም መስጠት የወንበዴ እድሜን ማስረዘምና ምድርን በኢ-ፍቶሀዊነት መሙላት ነው። ስለዚህም ለገዳይ የሚገባው ቅጣት እንጅ ሌላ…

ፍች በክርስትና

ስለዚህ አንቀፅ ትንሽ እናውራ “፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።”(የማቴዎስ ወንጌል 5: 32) ይህ አንቀፅ ምናልባት ላይ ላዩን ካየነው ፍችን ለመከላከል የተደረገ ጥረት ሊመስል ይችላል፤ አስተውሎ ለተመለከተው ግን ጭቆናን በውስጡ ያቀፈና የችግር መፍትሄ መሆን የማይችል ነው። ፩ – ሰው ሚስቱን ለመፍታት የግድ እሱ ወይንም እሷ…

የInternational Church አባዜ

የሕያ ኢብኑ ኑህ . ብዙውን ጊዜ ከማጭበርበርና ከህዝብ ማታለል ጋር ተያይዘው የሚነሱ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናትን ተመልክታችሁ ከሆነ International Church ወይንም “አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን” የሚል ተቀጽላ አላቸው። የእምነት ቤት በመሠረቱ የቀበሌ፣ የከተማ፣ የገጠር እየተባለ አይከፋፈልም። አሜሪካ ያለም ሆነ ጎጃም ያለ መስጅድ እኩል ማምለኪያ ስፍራዎች ናቸው።በተመሳሳይ ቤተክርስቲያንም እንደዛው። ነገር ግን ይህች ተቀጽላ በነዚህ ሰዎች ለምን እንደምትገባ ያስተዋለ…