እውነት የሙሴ ጽላት ሀገራችን ነው ያለው?

የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ የሙሴ ጽላት እኔ ጋር አለ ወደ ኢትዮጵያም የገባው በንጉሱ ሰለሞን ጊዜ ነው ብላ ታስተምራለች መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ከሰለሞን በኋላ 16ኛ ንጉስ በሆነው በኢዮስያስ ዘመነ-መንግስት ታቦቱ እዛው እስራኤል ውስጥ መኖሩን በመፅሐፈ ዜና መዋዕል ላይ ተዘግቧል፦ ዜና መዋዕል ካልዕ 35፥3 እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለእግዚአብሔርም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ፦ ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ…

ክርስቶስ ሰምራ ዲያብሎስን ለማስማር ሲኦል ወረደች?!

ቢላል ሀበሽ ገድለ ክርስቶስ ሰምራ ዘግንቦት ገፅ 126—127 ክርስቶስ ሰምራ ዲያብሎስን ለማስማር  ወደ ሲኦል ወርዳ ከዲያብሎስ ጋር ያደረገችው አስቂኝ ቆይታ   በዚህም ጊዜ አቤቱ ፈጣሪየ እኔን ባሪያህን ከክፉ ነገር ሁሉ ሠውረኸኛልና ዲያብሎስን ትምረው ዘንድ እለምንሃለሁ አለችው ይኸውም ወድጀው አይደለም ስለ አዳምና ስለ ልጆቹ በጠቅላላውም ስለ ሰብአ ዓለም ሥጋቸው ሥጋየ ስለሆነ እንዳያስታቸው ክፉ ስራ እንዳያሰራቸው ብየ ነው…