እውን ነብዩ መፃፍ ይችላሉን?

አንዳንድ ክርስቲያናች የተወሰኑ ሀዲሶችን በመያዝ ነብዩ ይፅፉ እንደነበር ለማስረዳት ሲደክሙ አስተውለናል። ነብዩ ማንበብና መፃፍ መቻላቸውን ለማስረዳት ለምን ይሆን እንዲህ የሚለፉት? የሚለው ጥያቄ ከተነሳ መልሱ ግልፅ ነው። ምክንያቱም ማንበብና መፃፍ የሚችሉ ከሆነ ቁርአንን ከሌሎች ጥንታዊ መፅሀፍት እያጣቀሱ ፅፈውታል ብሎ ለመከራከር ስለሚመቻቸው ነው። ለዚህም ነው መጀመሪያውኑም ዑምይ (ማንበብና መፃፍ የማይችሉ) የሆኑበት ምክንያት ይህንን ከንቱ ሀሳባቸውን ውድቅ ለማድረግ…

ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ራስን የማጥፋት ትርክቶች

በተለያዩ የእምነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ እስልምናን የሚተቹ አካላት ይህንን አርዕስት በሰፊው ሲያራግቡት እናስተውላለን። ለጥያቄያቸው መሠረት የሆኑት በሰሒሕ አል ቡኻሪ ጥራዝ ውስጥ የሚገኙት የሀዲስ ዘገባዎች ሲሆኑ እነዚህን ዘገባዎች በማቅረብ ነብዩ (ሰዐወ) ራሳቸውን ሊያጠፉ ሙከራ ያደርጉ እንደነበር አድርገው ድምዳሜ ሊያስቀምጡ ይሞክራሉ። ሀዲሱን ከታች አስቀምጠን ሀሳቡን በዝርዝር እንፈትሸዋለን። ⬛️ ሀዲሱ በቡኻሪ ውስጥ የሚገኘው ሀዲስ በጣም ረጅም ሲሆን ለጥያቄው…

ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ!!

በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፡ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡ ይህን ጽሁፍ እንዳዘጋጅ ሰበብ የሆንከኝ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን…