ከመፅሀፍ ቅዱስ አስከፊ ክፍሎች መካከል

“አሁን እንግዲህ ከልጆቹ ወንዱን ሁሉ ግደሉ፥ ወንድንም በመኝታ የሚያውቁትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ። ወንድን የማያውቁትን ሴቶች ልጆችን ሁሉ ግን ለራሳችሁ አድኑአቸው።” ዘኍልቁ 31፥ 17-18 ይህ አንቀፅ ከአስፈሪ የጭፍጨፋ ትዕዛዞች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን አይደለም ከአምላክ ይቅርና ከግለሰብ እንኳን የማይጠበቅ ኢ-ሰብአዊ ትዕዛዝ ነው።ጨፍጫፊ ትዕዛዝ መሆኑን ለጊዜው እናቆየውና ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን የተወሰኑ ጥያቄዎችን ማንሳት ይኖርብናል ❶ አንቀፁ እንደሚነግረን…

ጋብቻና ክርስትና

እግዚአብሄር በብሉይ ኪዳን ሲናገር “ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዋት” ይላል። ይህ ትዕዛዝ የሰው ልጅን ከማብዛት አላማ ጋር የተሳሰረ ነው። በቃሉ ውስጥ የጋብቻን አስፈላጊነት እናስተውላለን። ሰው ምድርን የሚሞላት በአምላክ ቡራኬ ውስጥ ባለ ስርአት ውስጥ ነውና ጋብቻ መልካም ነገር ነው። ጻውሎስ በመልዕክቱ ደግሞ እንዲህ ይላል፦ ” ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው።”(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች…

ፍች በክርስትና

ስለዚህ አንቀፅ ትንሽ እናውራ “፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።”(የማቴዎስ ወንጌል 5: 32) ይህ አንቀፅ ምናልባት ላይ ላዩን ካየነው ፍችን ለመከላከል የተደረገ ጥረት ሊመስል ይችላል፤ አስተውሎ ለተመለከተው ግን ጭቆናን በውስጡ ያቀፈና የችግር መፍትሄ መሆን የማይችል ነው። ፩ – ሰው ሚስቱን ለመፍታት የግድ እሱ ወይንም እሷ…

ሙስሊም ካልኾነ ሰው ጋር በትዳር መጣመር

በአቡ ሀይደር በአላህ ሥም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምሥጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን(አል-ፋቲሓ 2)፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ 1ኛ/ ጋብቻ የጌታ አላህ ትእዛዝ፣ የነቢያት ሱንና እና የነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ…