የሚስዬናውያን ወጥመዶች -3

ማርቲን ጎልድስሚዝ ለሚሲዬናውያን መመሪያ ታስቦ በተዘጋጀውና Islam & Christian Witness, ሲል በሰየመው መፅሀፉ አብዛኛው ሙስሊም የሚኖርባቸው አካባቢዎች ላይ እንዴት በቀላሉ ተላምደውና ተመሳስለው የማህበረሰቡን እምነት መሸርሸር እንደሚቻል በሰፊው ይተነትናል። ከዚህም ውስጥ ለአብነት ሲጠቅስ ሙስሊሞች ለሀይማኖታዊ ጥሪ ደወል ወይንም ሌላ መሳሪያ አይጠቀሙም፤ የሚጠቀሙት የሰው ድምፅ ወይንም አዛን እንደመሆኑ መጠን እነሱም የሰውን ድምፅ ቢጠቀሙ የተሻለ መመሳሰያና ማጥመጃ እንደሆነ…

ሚሲዬናውያንን ለመመከት -2

በውጭ ሀገር የምትኖሩ ወንድምና እህቶች ይህንን ዳዕዋ እንዴት ማገዝ እንደምትችሉ ከዚህ በታች በጥቂቱ ልጠቁማችሁ እችላለሁ ..፩ – የመፅሀፍ ስርጭት ውስጥ መሳተፍ በተለያዩ ጊዜያት የታተሙ ኢስላማዊና ንፅፅራዊ መፅሀፍትን ከህትመት ሳያልቁ በመግዛት በየአካባቢያችሁ ለምታውቋቸው ወገኖች የሚሰጥበትን መንገድ ማመቻቸት፤ ለአብነት ዋጋው 30 ብር የሆነ አንድ መፅሀፍ 50 ኮፒ ብትገዙ በአጠቃላይ የምታወጡት ወጭ 1500 ብር ነው። እናም ይህንን መፅሀፍ በአካባቢያችሁ…

ሚሲዬናውያንን ለመመከት -1

🌴 የአክፍሮቱ ሀይላትን መመከት የምንችልባቸው ወሳኝ መፍትሄዎች (መነበብ ያለበት) 🌴 ____________ (ያሕያ ኢብኑ ኑህ) ____________ ክፍል -፩ .. መልዕክቱ ረዝሞ ሳይነበብ እንዳይቀር በማሰብ በክፍል የሚቀርብ ይሆናል .. ሰሞኑን ፖስቸው በነበረውና የአክፍሮተ ሀይላት ሙስሊሙን ስለማክፈራቸው የሚገልፀውን መልዕክት አስመልክቶ አብዛኛዎቻችሁ ላይ ቁጭትና መፍትሄውን የመፈለግ ስሜት በጉልህ ተመልክተናል፡፡ በዚህም መሠረት አድርጌ መፍትሄ የምላቸውን ነጥቦች ከዚህ በታች እንደሚከተለው አስቀምጣለሁ፡፡…

የInternational Church አባዜ

የሕያ ኢብኑ ኑህ . ብዙውን ጊዜ ከማጭበርበርና ከህዝብ ማታለል ጋር ተያይዘው የሚነሱ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናትን ተመልክታችሁ ከሆነ International Church ወይንም “አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን” የሚል ተቀጽላ አላቸው። የእምነት ቤት በመሠረቱ የቀበሌ፣ የከተማ፣ የገጠር እየተባለ አይከፋፈልም። አሜሪካ ያለም ሆነ ጎጃም ያለ መስጅድ እኩል ማምለኪያ ስፍራዎች ናቸው።በተመሳሳይ ቤተክርስቲያንም እንደዛው። ነገር ግን ይህች ተቀጽላ በነዚህ ሰዎች ለምን እንደምትገባ ያስተዋለ…

በኢትዬጵያ የሚንቀሳቀሱ የሚሽነሪ ተቋማት ክፍል- 2

የሕያ ኢብኑ ኑህ 2- The Amhara People team (TAP team) ይህ ድርጅት የተመሠረተው በዋናነት Southern Baptist International Mission ቦርድ አባላት በሆኑት ዴቪድ እና ዲቢ ብራውን ፊልድ እንዲሁም አማራ ክልል ውስጥ በሚንቀሳቀሱ አጋር ድርጅቶች ቅንጅት ሲሆን የሚንቀሳቀሰው አማራ ክልል ላይ ነው፡፡ ይህ ድርጅት በዋናነት ትኩረት አድርጎ ስራውን የጀመረው የኦርቶዶክሱንና የሙስሊሙን ማህበረሰብ አማክሎ ሲሆን በኦርቶዶክሱ በኩል መጠነኛ…