ይህች ጣትና የስላሴ ምሳሌ

የጣት ምልክቷን አስመልክቶ አንዳንድ ሰዎች ስላሴን ይገልጻል ከሚለው ምሳሌ በመነሳት በሶሻል ሚዲያ ሲቀባበሏት አይተን ታዝበናል አንዳንዶች አዝነናል ፕሮፋይል አድርገው አይተንም ስቀናል። እስኪ ጥቂት ነጥቦችን ከዚህ በታች እየዘረዘርን ሲያሻቸው እንቁላል ሲያሻቸው ጣት የሚያደርጉት “ስላሴ” ጋር እናመሳክረዋለን። 1- ስላሴ እንደ ክርስትና እሳቤ አምላክ ነው። ታዲያ አምላክን የሚያክል አካል በተራ ፍጡራን እየመሰሉ ማስተማር ክብሩን ማላሸቅ አይሆንም? አምላክስ ምን…