የአዲስ ኪዳን የእጅ ጹሁፎችን/Manuscripts/ አስመልክቶ

ጥቂት መግቢያ የአዲስ ኪዳንም ሆነ ሌሎች ጥንታዊ ጹሁፎች በድሮ ጊዜያት የሚጻፉት ልክ እንዳሁኑ በወረቀት ላይ አልነበረም። የተለያዩ የመጻፍያ ቁሳቁሶች ቢኖሩም በዋናነት ግን የሚጠቀሙት ብራና ነበር። ብራና ደግሞ በተፈጥሮው ጥበቃ ካልተደረገለት በስተቀር በቀላሉ የመውደም ባህርይ ያለው ነው።ለሀዋርያት ዘመን ይቀርባሉ ተብለው የሚታሰቡት የመጀመሪያዎቹ የአዲስ ኪዳን የእጅ ጹሁፍ የሆኑት p66 እና p75 ሲሆኑ እነዚህ ጥንታዊ መጽሀፍትም በተለያዩ ጊዜያት…

ከመፅሀፍ ቅዱስ አስከፊ ክፍሎች መካከል

“አሁን እንግዲህ ከልጆቹ ወንዱን ሁሉ ግደሉ፥ ወንድንም በመኝታ የሚያውቁትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ። ወንድን የማያውቁትን ሴቶች ልጆችን ሁሉ ግን ለራሳችሁ አድኑአቸው።” ዘኍልቁ 31፥ 17-18 ይህ አንቀፅ ከአስፈሪ የጭፍጨፋ ትዕዛዞች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን አይደለም ከአምላክ ይቅርና ከግለሰብ እንኳን የማይጠበቅ ኢ-ሰብአዊ ትዕዛዝ ነው።ጨፍጫፊ ትዕዛዝ መሆኑን ለጊዜው እናቆየውና ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን የተወሰኑ ጥያቄዎችን ማንሳት ይኖርብናል ❶ አንቀፁ እንደሚነግረን…

ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ..?!

“፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ #ክፉውን_አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ #ሁለተኛውን ደግሞ #አዙርለት፤” (የማቴዎስ ወንጌል 5: 39) .. ይህች አለም በአብዛኛው ሰላም ፈላጊ በሆኑ ግለሰቦች የተሞላች ቢሆንም በተቃራኒው ግን ሰላም በማይጥማቸው አረመኔዎችም ተሞልታለች። ቀኝ በጥፊ ለሚማታ ወንበዴ ግራ ጉንጭንም መስጠት የወንበዴ እድሜን ማስረዘምና ምድርን በኢ-ፍቶሀዊነት መሙላት ነው። ስለዚህም ለገዳይ የሚገባው ቅጣት እንጅ ሌላ…

አስገራሚ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች

የሕያ ኢብኑ ኑህ ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ የምንመለከተው ሳምሶንንና አስገራሚ ታሪኩን ከመፅሀፍ ቅዱስ ዋቢ እያደረግን በመንቀስ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ሳምሶን ብርቱና ጠንካራ የነበረ እግዚአብሄርም ሃይሉን ሰጥቶ የተጠቀመበት ግለሰብ ነው፡፡ ታዲያ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ሳምሶን አስገራሚ የወሲብ ህይወቶች ነበሩት፡፡ (መፅሀፍ ቅዱስ እነኝህን አላስፈላጊ ክስተቶች የሚተርክበት ምክንያት በራሱ ግልፅ አይደለም) አንዳንዶቹ ፈገግም ያደርጋሉ 🙂 ለአብነት የመፅሀፈ መሳፍንት ምዕራፍ…