ጨረቃ በኢስላም – ክፍል አንድ

ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፡ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡በዚህ ምድር ላይ ፍጹም አንድ አምላክ ብቻ መኖሩን የሚያውጅ ሃይማኖት ቢኖር ኢስላም ብቻ ነው!!፡፡ ፍጹም አንድ አምላክ ማለት፡- በህላዌው ሳይከፋፈል፣…

ኢስላም የተፈጥሮ እምነት ነው!! ክፍል ሶስት

በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡ (አል-ፋቲሓ 2) ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ኢስላም ሰው የተፈጠረበት መንገድ እንዲሁም የነቢያት እምነትና አስተምህሮ…

ኢስላም ላይ የሚቀርቡ ትችቶችን እንዴት በቀላሉ መመለስ እንችላለን?

መግቢያ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች ኢስላምን አስመልክቶ የተለያዩ የተሳሳቱ ምልከታዎች እንዳሏቸው እሙን ነው፡፡ ለዚህ የተለያዩ ተጠቃሽ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት ግን የሚዲያ ተፅእኖ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡አብዛኛው የሚዲያ ተቋማት ለኢስላም ከፍተኛ ጥላቻ ባላቸው /Islamophobia/ ግለሰቦች የሚመሩ መሆናቸው ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ ውስብስብ ያደርገዋል፡፡ የነዚህ ክስተቶች ትስስር አብዛኛው ሙስሊም ያልሆነ ወገን ኢስላምን አስመልክቶ ያለው አመለካከት የተንሸዋረረ እንዲሆን የራሳቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል፡፡…

ሥላሴ እና የተውሒድ ክፍሎች

በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፡ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡ ‹‹አላህ አንድ ነው!›› የሚለው መሪ ቃል የእምነታችን ዋና መገለጫ…