በጀነት ውስጥ “ጠጅ” እንዴት ይኖራል?

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን (አል-ፋቲሓ 2)፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ “إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ * عَلَى الْأَرَائِكِ يَنْظُرُونَ * تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ…

ኢስላም ላይ የሚቀርቡ ትችቶችን እንዴት በቀላሉ መመለስ እንችላለን?

መግቢያ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች ኢስላምን አስመልክቶ የተለያዩ የተሳሳቱ ምልከታዎች እንዳሏቸው እሙን ነው፡፡ ለዚህ የተለያዩ ተጠቃሽ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት ግን የሚዲያ ተፅእኖ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡አብዛኛው የሚዲያ ተቋማት ለኢስላም ከፍተኛ ጥላቻ ባላቸው /Islamophobia/ ግለሰቦች የሚመሩ መሆናቸው ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ ውስብስብ ያደርገዋል፡፡ የነዚህ ክስተቶች ትስስር አብዛኛው ሙስሊም ያልሆነ ወገን ኢስላምን አስመልክቶ ያለው አመለካከት የተንሸዋረረ እንዲሆን የራሳቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል፡፡…

ቁርኣን የአላህ እንጂ የጂብሪል ቃል አይደለም!!

በ አቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ ” إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ * وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ قَلِيلًا…

ለምን “ቀጥተኛውን መንገድ” ምራን?

በአቡ ሐይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፡ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ ከአንድ ወንድሜ በፌስቡክ ፔጅ በinbox የመጣልኝ ጥያቄ ነው፡፡ ጥያቄውም ይህ ወንድሜ እንደጻፈልኝ፡-…

ብእር ውሉን ሲስት – ግድያ?

በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፡ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡ ” وَلَا يَأْتُونَكَ بِمَثَلٍ إِلَّا جِئْنَاكَ بِالْحَقِّ وَأَحْسَنَ تَفْسِيرًا…