ከአጀንዳ መቀበል ወደ አጀንዳ መስጠት ተሸጋግረናል

(ሰልማን) ከአጀንዳ መቀበል ወደ አጀንዳ መስጠት ተሸጋግረናል ይላሉ ፖለቲከኞች 😀😀😀 ይሄው ሚሽነሪዎች በቅጥፈታቸው ቢዚ ሲያደርጉን እንዳልኖሩ ዛሬ የእኛን መጽሐፍ ቁጭ ብለው ማንበብ ይዘዋል… አልሐምዱሊላህ። እና ንቁ! የምትለውን በኩሬን “አብዱልሃቅ ጃሚል” የሚባል (የከፈረ ይሁን ስሙን ያሰለመ እንጃ) ሂስ ነገር ሀስሶ መጽሐፍም አዘጋጅቶ አየሁ። እና ምን አለ “ንቁ!” ከይሆዋ ምስክሮች የተኮረጀ ነው አለኝ 😀😀😀 በነገራችን ላይ ቃል…

ጳዉሎስ እና እየሱስ -1

በማቴዎስ ወንጌል 10፡23 እንደተጠቀሰዉ እየሱስ ሃዋሪቶቹን ከእስራኤል ከተማ ዉስጥ ሆነዉ ከአንድ ቦታ ከተባረሩ ወደ ሌላ ከተማ እየሄዱ ወንጌልን እንዲሰብኩ እንደዉም እሱ ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች እንደማይዘልቁት ወይንም እንደማይጨርሱት ጭምር ነግሮዋቸዋል። በተጨማሪም ከእስራኤል ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም ብሎም ተናግሯል ወደ አህዛብም መንገድ ወደ ሳምራዉያንም ከተማ እንዳይገቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጥጠቷቸዋል ።ለዚህም ስራቸዉ ዉጤት በአስራሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ…

እውን ነብዩ መፃፍ ይችላሉን?

አንዳንድ ክርስቲያናች የተወሰኑ ሀዲሶችን በመያዝ ነብዩ ይፅፉ እንደነበር ለማስረዳት ሲደክሙ አስተውለናል። ነብዩ ማንበብና መፃፍ መቻላቸውን ለማስረዳት ለምን ይሆን እንዲህ የሚለፉት? የሚለው ጥያቄ ከተነሳ መልሱ ግልፅ ነው። ምክንያቱም ማንበብና መፃፍ የሚችሉ ከሆነ ቁርአንን ከሌሎች ጥንታዊ መፅሀፍት እያጣቀሱ ፅፈውታል ብሎ ለመከራከር ስለሚመቻቸው ነው። ለዚህም ነው መጀመሪያውኑም ዑምይ (ማንበብና መፃፍ የማይችሉ) የሆኑበት ምክንያት ይህንን ከንቱ ሀሳባቸውን ውድቅ ለማድረግ…

ጊዜያዊ ጋብቻ/ሙትዓህ/ ምንድን ነው?

በእስልምና ላይ ከሚቀጠፉ ቅጥፈቶች አንዱ ስለሆነዉ ግዚያዊ ጋብቻ ወይንም ሙትዓህ በጥያቄና መልስ መልኩ ይዤ ብቅ ብያለዉ፡ መልካም ንባብ። ጠያቂ፡- * ሙጥአ ምንድን ነው? ምላሽ፡- * ሙጥእ የሚባል ነገር እኔ አላዉቅም ምናልባት ሙትዓህ ለማለት ፈልገህ ሊሆን ይችላል። ጠያቂ፡- * ይቅርታ አረብኛ ስለማልችል ነዉ የተሳሳትኩት ግን ሃሳቡ ስለገባህ ወደ መልሱ ብትሄድልኝ ምላሽ፡- * ትክክል ነህ የማታዉቀዉን ነገር…

ተምርና መርዝ

በጹሁፉ የሚዳሰሱ አርዕስቶች 🔧 ተምር መመገብ ከመርዝ የሚያድን ከሆነ አሰናንተ ትሞኮሩታላችሁ? 🔧 የሀዲሱ ትክክለኛ ትርጓሜ ምንድን ነው? **** ከሰሞኑ በአንዳንድ የክርስቲያን ተከራካሪ ወገኖቻችን ለማርቆስ 16:18 ሙግት መከራከሪያ ያገኙ መስሏቸው አንድ ሀዲስን በተደጋጋሚ ሲጠቅሱና በየቦታው ሲያዞሩት ተመልከተናል። የማርቆስ ወንጌል ጭብጥ የሚያወራው አንድ ክርስቲያን በማመኑ ምክንያት መርዝ እንኳን ቢጠጣ እንደማይጎዳው ሲሆን እንደሚከተለው ይነበባል “፤ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ…