እየሱስ አምላክ ላለመሆኑ 10 ወሳኝ ማስረጃዎች

1- እየሱስ ሁሉን አዋቂ አልነበረም እንደሚታወቀው አምላክ ሁሉን አዋቂ ነው፡፡ ከዕውቀቱ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም፡፡ እየሱስ ግን እንደ መፅሀፍ “ቅዱስ” ገለፃ ይህንን መስፈርት አያሟላም፡፡ ” ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።” (የማርቆስ ወንጌል 13:32) 2- እየሱስ አንዲትም ጊዜ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ አያቅም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሄር…