ጌታ ሆይ..?! ተጨማሪ ጥያቄ

በአንቀፁ ዙሪያ መጠነኛ ጥያቄዎች …

፩- በራሱ በእየሱስ አንደበት እንዲህ የሚባሉት እነማን ናቸው? መቼም ሙስሊሞችን ወይንም አይሁዶችን እንዳልሆነ ግልፅ ነው። ታዲያ ጌታ ሆይ! ብሎ እሱን መጥራት እራሱን የቻለ አመፅ አይደለም ብሎ መሟገት አይቻልም? 

፪- “እመሰክርባችዋለሁ” ሲል የትንሳኤ ቀን ዳኛ አለመሆኑን አይገልፅምን? መስካሪ በተመሳሳይ ሰአት ዳኛ መሆን ይችላልን? በየትኛውም የፍርድ ስርአት ውስጥ ምስክር እና ዳኛ የተለያዩ ማንነትና ስልጣን ያላቸው አካላት ናቸውና።

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) 

የፌስቡክ ፔጁን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

ሼር ያድርጉ