ይድረስ ለመምሕሩና ለደቀመዛሙርቱ ኢሊያህ ማህሙድ ወዳጄ ሕብረ ቃሉን ይፈልጉ፤ሰምና ወርቁን አምጡ ሐሳውያን= ውሸተኞች፣አዋሻኪ = አቃጣሪ ፣እብለት= ውሸት ታሪክ ተገልብጦ ገዳይ ሟች ነኝ አለ፤ ሐሳውያን በዝተው እብለት ሐቅ መሠለ፤ ባዋሻኪው ምላስ ቂም ተቀጣጠለ ጀሌው ከየት ይማር ምሕረት አብ እያለ። 00 ሼር ያድርጉ