እስልምናና ክርስትና ንጽጽራዊ አቀራረብ

ሼር ያድርጉ
593 Views

እስልምናና ክርስትና ዛሬ በአለማችን ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፉ ሃይማኖቶች ናቸው። የተከታይ ቁጥሮቻቸውም በቢልዮናት የሚቆጠር ነው። ሁለቱም ተጨማሪ ተከታዮችን ለማፍራት ይጥራሉ።

አንደኛው ስለሌላኛው ሃይማኖት የሚያውቁት በጣም ጥቁቱን  ብቻ ነው። ሁለቱንም ሃይማኖቶች በአንድ መጽሐፍ ለማቅረብ መሞከር አንባቢ በሁለቱ እምነቶች ላይ ንጽጽራዊ ምልከታ እንዲኖረው ለማድረግ ጠቃሚ ይሆናል።

ለበለጠ ለመረዳት ይህን መጽሐፍ እንዲያነቡ ጋብዞነዎታል።

እስልምናና ክርስትና ንጽጽራዊ አቀራረብ  በ Pdf ለማውረድ  ይህን ይጫኑ Download