አዲስ ኢስላማዊ መጽሐፍ

ሼር ያድርጉ
432 Views

አዲስ መጽሐፍ  “የመላእክት ዓለም” 

(አዲስ ርእስ)

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የመላእክት ዓለም በሚል ርእስ: ስለ መላእክት ምንነትና ማንነት ቅዱስ ቁርኣንንና ነቢያዊ ሐዲሥን መሰረት ያደረገ ጥናታዊ ጽሑፍ። ያንብቡት በአላህ ፈቃድ ይጠቀሙበታል። በተለይ ስለ መላእክት ማንነት በሰፊው የሚናገር በሀገራችን ቋንቋ የተዘጋጀ  መጽሐፍ ገበያ ላይ አለመገኘቱ ይህን ክፍተት ይሞላዋል የሚል ተስፋ አለን።

ርእስ:– የመላእት ዓለም

ዝግጅት:– አቡ ሀይደር (ሳዲቅ መሐመድ)

ገፅ:– 200

መጽሐፉን ለማግኘት 0911 83 95 32 ሀይደር ጀማል በመደወል ያነጋግሩት

Shortlink http://q.gs/Ewip0