ነብዩ ሙሐመድ ﷺ

ከነብይነታቸው ማረጋገጫዎች ውስጥ

ይህ ክፍል የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ነብይነትን በተመለከተ ማረጋገጫዎችን በስፋት የምናቀርብበት አምድ ሲሆን ከዚህ በታች በተከታታይ «ሙሀመዱን ረሱሉሏህ» በሚል ርዕስ የቀረበው የኡስታዝ አቡ ሀይደር ተከታታይ ትምህርት ነው።

የነብዩ ሙሀመድ አስተምህሮ

Shortlink http://q.gs/Ewlw7