Featured

የአዲስ ኪዳን የእጅ ጹሁፎችን/Manuscripts/ አስመልክቶ

ጥቂት መግቢያ የአዲስ ኪዳንም ሆነ ሌሎች ጥንታዊ ጹሁፎች በድሮ ጊዜያት የሚጻፉት ልክ እንዳሁኑ በወረቀት ላይ አልነበረም። የተለያዩ የመጻፍያ ቁሳቁሶች ቢኖሩም በዋናነት ግን የሚጠቀሙት ብራና ነበር። ብራና ደግሞ በተፈጥሮው ጥበቃ ካልተደረገለት በስተቀር በቀላሉ የመውደም ባህርይ ያለው ነው።ለሀዋርያት ዘመን ይቀርባሉ ተብለው የሚታሰቡት የመጀመሪያዎቹ የአዲስ ኪዳን የእጅ ጹሁፍ የሆኑት p66 እና p75 ሲሆኑ እነዚህ ጥንታዊ መጽሀፍትም በተለያዩ ጊዜያት…

ሼር ያድርጉ
 • 49
  Shares
Featured

ከመፅሀፍ ቅዱስ አስከፊ ክፍሎች መካከል

“አሁን እንግዲህ ከልጆቹ ወንዱን ሁሉ ግደሉ፥ ወንድንም በመኝታ የሚያውቁትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ። ወንድን የማያውቁትን ሴቶች ልጆችን ሁሉ ግን ለራሳችሁ አድኑአቸው።” ዘኍልቁ 31፥ 17-18 ይህ አንቀፅ ከአስፈሪ የጭፍጨፋ ትዕዛዞች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን አይደለም ከአምላክ ይቅርና ከግለሰብ እንኳን የማይጠበቅ ኢ-ሰብአዊ ትዕዛዝ ነው።ጨፍጫፊ ትዕዛዝ መሆኑን ለጊዜው እናቆየውና ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን የተወሰኑ ጥያቄዎችን ማንሳት ይኖርብናል ❶ አንቀፁ እንደሚነግረን…

ሼር ያድርጉ
 • 77
  Shares
Featured

እየሱስ አምላክ ላለመሆኑ 10 ወሳኝ ማስረጃዎች

1- እየሱስ ሁሉን አዋቂ አልነበረም እንደሚታወቀው አምላክ ሁሉን አዋቂ ነው፡፡ ከዕውቀቱ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም፡፡ እየሱስ ግን እንደ መፅሀፍ “ቅዱስ” ገለፃ ይህንን መስፈርት አያሟላም፡፡ ” ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።” (የማርቆስ ወንጌል 13:32) 2- እየሱስ አንዲትም ጊዜ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ አያቅም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሄር…

ሼር ያድርጉ
 • 47
  Shares
Featured

ኢስላም ላይ የሚቀርቡ ትችቶችን እንዴት በቀላሉ መመለስ እንችላለን?

መግቢያ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች ኢስላምን አስመልክቶ የተለያዩ የተሳሳቱ ምልከታዎች እንዳሏቸው እሙን ነው፡፡ ለዚህ የተለያዩ ተጠቃሽ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት ግን የሚዲያ ተፅእኖ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡አብዛኛው የሚዲያ ተቋማት ለኢስላም ከፍተኛ ጥላቻ ባላቸው /Islamophobia/ ግለሰቦች የሚመሩ መሆናቸው ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ ውስብስብ ያደርገዋል፡፡ የነዚህ ክስተቶች ትስስር አብዛኛው ሙስሊም ያልሆነ ወገን ኢስላምን አስመልክቶ ያለው አመለካከት የተንሸዋረረ እንዲሆን የራሳቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል፡፡…

ሼር ያድርጉ
 • 40
  Shares

የጠፉ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) “የጠፉ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች” የሚለውን አርዕስት ስትመለከቱ ምናልባት ፀሀፊዎቻቸው ስለማይታወቁ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች አስመልክቶ የቀረበ ፁሁፍ መስሎ ሊታያችሁ ይችላል። በርግጥ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ፀሀፊያቸው የማይታወቅ በርካታ መፅሀፍቶች አሉ። ከሙሴ ኦሪት ጀምሮ አብዛኛው የይዘቱ ክፍል በማን እንደተፃፈ በትክክል አይታወቅም። ነገር ግን ዛሬ የምናወራው ከዛም ስለከፋ ነገር ነው። ይኸውም የመጽሀፉ ህልውና በስያሜ ደረጃ ተነግሮ…

ሼር ያድርጉ

እውን ቁርአን ይጋጫልን? ክፍል -1

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) ነብዩ ሙሀመድ ”ﷺ” ቢሳሳቱ የሚጐዳው ማነው? “ብሳሳት የምሳሳተው በራሴ ላይ ብቻ ነው ብመራም ጌታዬ ወደኔ በሚያወርደው ነው፡፡” 34፡50 ቁርአንን አስመልክቶ ከሚቀርቡ ግጭቶች መካከል ይህ ከላይ ያስቀመጥነው አንቀፅ አንዱ ነው። የእንግሊዝኛ ዌብሳይቶች የግጭት ዝርዝር ውስጥ በተለምዶ የመጀመሪያ ተደርጎ ተቀምጧል። ከዚያው ድህረ ገፅ በመተርጎም “60 ግጭት አገኘን” ያሉ የኛው ተርጓሚዎችም ተራ ቁጥር ቀይረው አስቀምጠውታል።…

ሼር ያድርጉ

ሁሉም ተፈቀደ?

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) 🌳” እግዚአብሔርም አለ። እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤” (ኦሪት ዘፍጥረት 1:29)🌴 በዚህ አንቀፅ እንደምንመለከተው እግዚአብሄር ለሰው ልጅ ሲመክር ምድር ላይ የፈጠራቸውን የእፅዋት ዘር በጠቅላላ ለምግብነት መጠቀም እንደምንችል ይገልጻል፡፡ እንደሚታወቀው ደግሞ በዚህ ምድር ላይ ያሉ እፅዋት በጠቅላላ…

ሼር ያድርጉ

ጥያቄዎቻችን 6⃣ (ዘፍጥረት)

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) 🌳” እግዚአብሔርም አለ። እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤” (ኦሪት ዘፍጥረት 1:29)🌴 በዚህ አንቀፅ እንደምንመለከተው እግዚአብሄር ለሰው ልጅ ሲመክር ምድር ላይ የፈጠራቸውን የእፅዋት ዘር በጠቅላላ ለምግብነት መጠቀም እንደምንችል ይገልጻል፡፡ እንደሚታወቀው ደግሞ በዚህ ምድር ላይ ያሉ እፅዋት በጠቅላላ…

ሼር ያድርጉ

እውን ቁርአን እርስ በርሱ ይጋጫልን? መንደርደሪያ

(የሕያ ኢብኑ ኑህ) ቁርአን ከአምላካችን አላህ (سبحانه وتعالى ) የተሰጠን መለኮታዊ መፅሀፍ በመሆኑ በውስጡ ምንም አይነት የርስበርስ ግጭት እንደሌለበት እኛ ሙስሊሞች እናምናለን። አንድ “መለኮታዊ” የተሰኘ መፅሀፍ ውስጡ ከእርስ በርስ መጣረስ የፀዳ ሊሆን እንደሚገባ ሁሉም ሰው ይጠብቃል። የእርስ በርስ ግጭት ስንል ከሀሳብ ግጭት ጀምሮ የቁጥር፣ የጊዜ፣ የቦታ ወዘተ ግጭቶችን ያካትታል። መነሻ ላይ የተናገረውን መድረሻ ላይ በተቃራኒ…

ሼር ያድርጉ